Forum Message

Topic: ምስጋና
Posted by: ሚሊዮን /ከዳላስ
Date/Time: 11/27/2006 12:25:42 AM

   ዮናስ ርዕሶም
  ከመጀመሪያው ጀምሮ እየሠራህ ያለኸው ሥራ የሚያስመሠግንህ ነው
የእኛ ቋንቋ ከሌሎች ቋንቋዎች በብዙ ነገር ይለያያል።
     ይህ ቋንቋ የመጣው ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተለወጠ እንደሆነ ከብዙዋች ሰምቻለሁ ይህም ማለት ጥንት የነበሩት አባቶቻችን ቅዱሳን
መጻሕፍትን ከግእዝ ወደ አማርኛ ለመተርጎም ተብሎ ነው።
     እንግዲህ ቋንቋችን ከዚህ በፊት ያልነበረ ነው ነገር ግን እግዚኣአብሔር ጆሮዎቹ ለጻድቃን ጸሎት የተከፈተ ስለ ሆነ እግዚአብሔር የሰጣቸው ነው ብዬ አምናለሁ በመሆኑም በፊደላችን
ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ አለበት በመሆኑም ይህንን ፊደል ይዘህ
ከዘመኑ ጋር እየሮጥህ ስለሆነ እመሰግንሃለሁ።
     ኢየሱስ ይመጣል
        አሜን!
     


Entire Thread

TopicDate PostedPosted By
ምስጋና11/27/2006 12:25:42 AMሚሊዮን /ከዳላስ
     በርታ 1/17/2007 3:36:17 PMየሃገር ልጅ

Forum Home

 

 


Geez Word | Download | Purchase | Resellers | Support | Contact us

Copyright © 2006 GeezSoft. | Site Maintained By: EriWeb Solutions